Collector
Giriş Yap
የመሬት ሪፎርምና የግብር ነፃ ማበረታቻዎችን ያካተተ የግብርና ምኅዳር ለሥርዓተ ምግብ ለውጥ ስትራቴጂ ይፋ ተደረገ | Collector
የመሬት ሪፎርምና የግብር ነፃ ማበረታቻዎችን ያካተተ የግብርና ምኅዳር ለሥርዓተ ምግብ ለውጥ ስትራቴጂ ይፋ ተደረገ

የመሬት ሪፎርምና የግብር ነፃ ማበረታቻዎችን ያካተተ የግብርና ምኅዳር ለሥርዓተ ምግብ ለውጥ ስትራቴጂ ይፋ ተደረገ

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia የመሬት ሪፎርምና የግብር ነፃ ማበረታቻዎችን ያካተተ የግብርና ምኅዳር ለሥርዓተ ምግብ ለውጥ ስትራቴጂ ይፋ ተደረገ በመጪዎቹ ዓመታት የመሬት ሪፎርም ማካሄድ፣ አዳዲስ ሕጎችንና ለዘርፉ ተዋንያን ከግብር ነፃ ማበረታቻዎችን ጨምሮ በርካታ ተግባራትን ለማከናወን፣ የግብርና ሚኒስቴር ከሌሎች ተቋማት ጋር እ.ኤ.አ. ከ2026 እስከ 2040 የሚተገበር ‹የግብርና ምኅዳር ስትራቴጂ ለሥርዓተ ምግብ ለውጥ› የተሰኘ ስትራቴጂ ይፋ ተደረገ፡፡ ስትራቴጂካዊ ሰነዱ እንደሚያስረዳው በተጠቀሰው የጊዜ ሰሌዳ ውስጥ የሚከናወኑ የፖሊሲ ማሻሻያዎችንና አዳዲስ አሠራሮችን መዘርጋት፣ ከግብር ነፃ መብቶችን ማመቻቸት፣ የፋይናንስ አማራጮችን […] The post የመሬት ሪፎርምና የግብር ነፃ ማበረታቻዎችን ያካተተ የግብርና ምኅዳር ለሥርዓተ ምግብ ለውጥ ስትራቴጂ ይፋ ተደረገ first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by ሲሳይ ሳህሉ

Go to News Site