Collector
Giriş Yap
የሪል ስቴት ኩባንያዎች ቤት የሚሸጡበትን አማካይ ዋጋ መተመን የሚያስችል ጥናት እየተካሄደ መሆኑ ተነገረ | Collector
የሪል ስቴት ኩባንያዎች ቤት የሚሸጡበትን አማካይ ዋጋ መተመን የሚያስችል ጥናት እየተካሄደ መሆኑ ተነገረ

የሪል ስቴት ኩባንያዎች ቤት የሚሸጡበትን አማካይ ዋጋ መተመን የሚያስችል ጥናት እየተካሄደ መሆኑ ተነገረ

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia የሪል ስቴት ኩባንያዎች ቤት የሚሸጡበትን አማካይ ዋጋ መተመን የሚያስችል ጥናት እየተካሄደ መሆኑ ተነገረ የሪል ስቴት ኩባንያዎች ለቤት ግንባታ ወጪ ያደረጉትን መሠረት ያደረገ አማካይ የሽያጭ የዋጋ ተመን እንዲኖር የሚያስችል ጥናት እየተካሄደ መሆኑን፣ የኢትዮጵያ ሪል ስቴት አልሚዎች ማኅበር አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ሪል ስቴት አልሚዎች ማኅበር ዋና ጸሐፊ ዝናቡ ተበጀ (ኢንጂነር) እንደገለጹት፣ በኢትዮጵያ የሚገኙ ሪል ስቴቶች ቤት የሚሸጡበት አማካይ ዋጋ ተመን እንዲኖር የሚያስችል ጥናት እየተደረገ ነው፡፡ ጥናቱ አንድ ቤት ከተቆረጠለት ዋጋ በታች […] The post የሪል ስቴት ኩባንያዎች ቤት የሚሸጡበትን አማካይ ዋጋ መተመን የሚያስችል ጥናት እየተካሄደ መሆኑ ተነገረ first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by ሃይማኖት ደስታ

Go to News Site