Collector
Giriş Yap
በታዋቂ የእግር ኳስ ውድድሮች ዳኝነት ላይ የሚታዩ አነጋጋሪ ክስተቶችና የአገራችን የስፖርት ጋዜጠኞች የ“ገብስ ገብሱን” አካሄድ | Collector
በታዋቂ የእግር ኳስ ውድድሮች ዳኝነት ላይ የሚታዩ አነጋጋሪ ክስተቶችና የአገራችን የስፖርት ጋዜጠኞች የ“ገብስ ገብሱን” አካሄድ

በታዋቂ የእግር ኳስ ውድድሮች ዳኝነት ላይ የሚታዩ አነጋጋሪ ክስተቶችና የአገራችን የስፖርት ጋዜጠኞች የ“ገብስ ገብሱን” አካሄድ

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia በታዋቂ የእግር ኳስ ውድድሮች ዳኝነት ላይ የሚታዩ አነጋጋሪ ክስተቶችና የአገራችን የስፖርት ጋዜጠኞች የ“ገብስ ገብሱን” አካሄድ በተስፋዬ ቼንቶ መግለጫ ይህ መጣጥፍ አብዛኞቹን የስፖርት ጋዜጠኞች የሚመለከት ቢሆንም፣ ሽፋናቸውን ተመጣጣኝ ለማድረግ ለሚጣጣሩ ባለሙያዎች ዕውቅና ይሰጣል፡፡ ከስፖርት ዓይነቶች ሁሉ በተወዳጅነቱ ከቀዳሚዎቹ መካከል የሆነውን እግር ኳስን ይበልጥ ተወዳጅ ለማድረግ በውበቱና በውጤቱ ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ የሚኖራቸውን ሥርዓቶች ለማሻሻል በርካታ ማስተካከያዎች ሲደረጉ ቆይተዋል፡፡ በመደረግም ላይ ናቸው፡፡ የዓለምን ሕዝብ ትኩረት በሚይዘውና ሰኔ 4 ቀን 2018 ዓ.ም. ተጀምሮ ለአምስት […] The post በታዋቂ የእግር ኳስ ውድድሮች ዳኝነት ላይ የሚታዩ አነጋጋሪ ክስተቶችና የአገራችን የስፖርት ጋዜጠኞች የ“ገብስ ገብሱን” አካሄድ first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by አንባቢ

Go to News Site