Collector
Giriş Yap
መጠቃቃትን ለማቆም የተስማሙት እስራኤልና ኢራን ሰላም ያወርዱ ይሆን? | Collector
መጠቃቃትን ለማቆም የተስማሙት እስራኤልና ኢራን ሰላም ያወርዱ ይሆን?

መጠቃቃትን ለማቆም የተስማሙት እስራኤልና ኢራን ሰላም ያወርዱ ይሆን?

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia መጠቃቃትን ለማቆም የተስማሙት እስራኤልና ኢራን ሰላም ያወርዱ ይሆን? እስራኤልና ኢራን ከሚያዝያው የተኩስ አቁም ስምምነት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በሚሳይል ከተታኮሱ በኋላ፣ እርስ በእርስ የሚያደርጉትን መጠቃቃት ማቆማቸውን አስታውቀዋል። ቢቢሲ እንደዘገበው፣ የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ሰኞ ዕለት በሰጡት መግለጫ አገራቸው ‹‹በአሁኑ ወቅት›› ላለመተኮስ መወሰኗን ተናግረዋል። ሆኖም ከኢራንና በኢራን ከሚደገፈው በሊባኖስ ከሚንቀሳቀሰው ሔዝቦላህ ቡድን ጋር ያለው ትግል ‹‹እንዳላበቃ›› አፅንዖት ሰጥተዋል። የኢራን ወታደራዊ ክፍል ቀደም ብሎ እንደገለጸው፣ […] The post መጠቃቃትን ለማቆም የተስማሙት እስራኤልና ኢራን ሰላም ያወርዱ ይሆን? first appear on...

Go to News Site