Collector
Giriş Yap
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የመጪውን ዓመት የፌዴራል መንግሥት በጀት ከ2.3 ትሪሊዮን ብር በላይ አድርጎ አቀረበ | Collector
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የመጪውን ዓመት የፌዴራል መንግሥት በጀት ከ2.3 ትሪሊዮን ብር በላይ አድርጎ አቀረበ

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የመጪውን ዓመት የፌዴራል መንግሥት በጀት ከ2.3 ትሪሊዮን ብር በላይ አድርጎ አቀረበ

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia የሚኒስትሮች ምክር ቤት የመጪውን ዓመት የፌዴራል መንግሥት በጀት ከ2.3 ትሪሊዮን ብር በላይ አድርጎ አቀረበ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ማክሰኞ ሰኔ 2 ቀን 2018 ዓ.ም. ባካሄደው 56ኛ መደበኛ ስብሰባ ለመጪው 2019 በጀት ዓመት ለመደበኛ፣ ለካፒታል፣ ለክልል መንግሥታት ድጋፍና ለዘላቂ የልማት ግቦች ማስፈጸሚያ ድጋፍ የሚውል 2,339,268,126,738 ብር የበጀት ረቂቅ አቀረበ፡፡ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተመራው ረቂቅ በጀቱ መንግሥት ለ2018 ዓ.ም. ይዞት ከነበረው ተመሳሳይ በጀት ጋር ሲነፃፀር የ400 ቢሊዮን ብር ያህል ልዩነት ያለው […] The post የሚኒስትሮች ምክር ቤት የመጪውን ዓመት የፌዴራል መንግሥት በጀት ከ2.3 ትሪሊዮን ብር በላይ አድርጎ አቀረበ first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by ሲሳይ ሳህሉ

Go to News Site