Collector
Giriş Yap
የድሮን ጥቃቱን ጨምሮ ከፅምዶ አሠላለፍና ከኢሳያስ የካይሮ ጉዞ ጋር የተያያዘው አዲሱ የጦርነት ሥጋት | Collector
የድሮን ጥቃቱን ጨምሮ ከፅምዶ አሠላለፍና ከኢሳያስ የካይሮ ጉዞ ጋር የተያያዘው አዲሱ የጦርነት ሥጋት

የድሮን ጥቃቱን ጨምሮ ከፅምዶ አሠላለፍና ከኢሳያስ የካይሮ ጉዞ ጋር የተያያዘው አዲሱ የጦርነት ሥጋት

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia የድሮን ጥቃቱን ጨምሮ ከፅምዶ አሠላለፍና ከኢሳያስ የካይሮ ጉዞ ጋር የተያያዘው አዲሱ የጦርነት ሥጋት ባሳለፍነው ቅዳሜ በትግራይ ሰሜናዊ ክፍል በባድመና በሽራሮ መካከል በምትገኘዋ በገማህሎ የድሮን ጥቃት መፈጸሙ መነገሩ ትኩረት የሳበ ዜና ሆኖ ነበር፡፡ ሰኞ ሰኔ 1 ቀን 2018 ዓ.ም. ደግሞ በአወዛጋቢው የወልቃይት/ምዕራብ ትግራይ አካባቢ ከሱዳን ድንበር ጋር አጎራባች በሆነው ሸረሪና በሚባለው ቦታ ሌላ የድሮን ጥቃት መፈጸሙ ተነግሯል፡፡ ስለሁለቱም የድሮን ጥቃቶች መንግሥት በይፋ የገለጸው ነገር ባይኖርም፣ ሕወሓት ባወጣው መግለጫ ግን […] The post የድሮን ጥቃቱን ጨምሮ ከፅምዶ አሠላለፍና ከኢሳያስ የካይሮ ጉዞ ጋር የተያያዘው አዲሱ የጦርነት ሥጋት first appear on...

Go to News Site