Collector
Giriş Yap
የውጭ ዜጎች በሪል ስቴትና ኮንስትራክሽን ዘርፍ ንብረት እንዲያፈሩ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ | Collector
የውጭ ዜጎች በሪል ስቴትና ኮንስትራክሽን ዘርፍ ንብረት እንዲያፈሩ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

የውጭ ዜጎች በሪል ስቴትና ኮንስትራክሽን ዘርፍ ንብረት እንዲያፈሩ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia የውጭ ዜጎች በሪል ስቴትና ኮንስትራክሽን ዘርፍ ንብረት እንዲያፈሩ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ የኢትዮጵያና የአሜሪካ የጋራ ኤክስፖ በአሜሪካ ይካሄዳል ተብሏል የውጭ ዜጎች በሪል ስቴትና ኮንስትራክሽን ዘርፍ ንብረት እንዲያፈሩ የሚያስችል ስምምነት፣ የኢትዮጵያ የሪል ስቴት አልሚዎች ማኅበርና ሃርቨስት ሰርክል ኢንክ ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱ የተፈረመው በአሜሪካና በአፍሪካ መካከል ያለውን የኢኮኖሚ፣ የኢንቨስትመንትና የሪል ስቴት ትስስር ለማጠናከር በሚሠራውና ዋና መሥሪያ ቤቱ አሜሪካ በሆነው ሃርቨስት ሰርክል ኢንክ (Harvest Circle Inc.) አማካይነት፣ በሪል ስቴትና በኮንስትራክሽን ዘርፍ […] The post የውጭ ዜጎች በሪል ስቴትና ኮንስትራክሽን ዘርፍ ንብረት እንዲያፈሩ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by ሃይማኖት ደስታ

Go to News Site