Collector
Giriş Yap
የወተት ዘርፍ ችግሮችን ለመፍታት የፖሊሲ ለውጥ ያስፈልጋል ተባለ | Collector
የወተት ዘርፍ ችግሮችን ለመፍታት የፖሊሲ ለውጥ ያስፈልጋል ተባለ

የወተት ዘርፍ ችግሮችን ለመፍታት የፖሊሲ ለውጥ ያስፈልጋል ተባለ

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia የወተት ዘርፍ ችግሮችን ለመፍታት የፖሊሲ ለውጥ ያስፈልጋል ተባለ ወተት ለማቀነባበር የሚውሉ ዕቃዎች ወደ አገር ውስጥ ሲገቡ የሚጣልባቸውን ቀረጥ፣ ከመኖ ዋጋና ከአቅርቦት ሰንሰለት ጋር በተያያዘ የሚታዩ ችግሮችን ለመፍታት የፖሊሲ ለውጥ እንደሚያስፈልግ ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የዓለም የወተት ቀንን አስመልክቶ ሰኔ 1 ቀን 2018 ዓ.ም. ባዘጋጀው የውይይት መድረክና ዓውደ ርዕይ፣ ለአሥር ዓመታት ያህል ምርምር ሲደረግበት የቆየው የወተት ማርጊያ እርሾ ሙከራ ተደርጎበት ውጤታማ መሆኑን አስታወቀ፡፡ […] The post የወተት ዘርፍ ችግሮችን ለመፍታት የፖሊሲ ለውጥ ያስፈልጋል ተባለ first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by ፅዮን ታደሰ

Go to News Site