Collector
Giriş Yap
[የክቡር ሚኒስትሩ የእጅ ስልክ ጠራ፡፡ በጣም የሚያከብሯቸው የቀድሞ መምህራቸው ናቸው] | Collector
[የክቡር ሚኒስትሩ የእጅ ስልክ ጠራ፡፡ በጣም የሚያከብሯቸው የቀድሞ መምህራቸው ናቸው]

[የክቡር ሚኒስትሩ የእጅ ስልክ ጠራ፡፡ በጣም የሚያከብሯቸው የቀድሞ መምህራቸው ናቸው]

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia [የክቡር ሚኒስትሩ የእጅ ስልክ ጠራ፡፡ በጣም የሚያከብሯቸው የቀድሞ መምህራቸው ናቸው] ጤና ይስጥልኝ መምህሬ? እንዴት አለህ ክቡር ሚኒስትር? በሉ ክቡር ሚኒስትር የሚሉትን ነገር ይተው። ከፈቀድክልኝ ጥሩ… እኔም የሚቀለኝ እንደዛ ቢሆን ነው። ዛሬ እንዴት አስታወሱኝ? አገር ለማስተዋወቅ የምትከተሉት መንገድ አልዋጥ ቢለኝ። እንዴት? ሩቅ መሄድ ሳያስፈልግ ከጎረቤታችን ከሩዋንዳ የልማት ቦርድ ልምድ መውሰድ እንዴት ያቅተናል? እስኪ ይንገሩኝ። የሩዋንዳ ልማት ቦርድ ምን አደረገ? ከፓሪስ ሴንት ዤርሜን ጋር ጥሩ የአጋርነት ስምምነት […] The post [የክቡር ሚኒስትሩ የእጅ ስልክ ጠራ፡፡ በጣም የሚያከብሯቸው የቀድሞ መምህራቸው ናቸው] first appear on ሪፖርተር -...

Go to News Site