Collector
Giriş Yap
የምርጫ ቅኝት ከካዛንቺስ እስከ ባልደራስ | Collector
የምርጫ ቅኝት ከካዛንቺስ እስከ ባልደራስ

የምርጫ ቅኝት ከካዛንቺስ እስከ ባልደራስ

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia የምርጫ ቅኝት ከካዛንቺስ እስከ ባልደራስ ሰባተኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የክልል ምክር ቤት ምርጫ በዕለተ ሰኞ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. ተካሂዷል። ምርጫው ሰኞ ሲካሄድ ለሁለተኛ ጊዜ ሲሆን፣ የመጀመሪያው የተካሄደው ከአምስት ዓመት በፊት ነበር፡፡ በመጀመሪያዎቹ አምስት ምርጫዎች ግን ሕዝቡ ድምፁን በዕለተ እሑድ መስጠቱ ይታወሳል፡፡ በአዲስ አበባ የተካሄደውን ምርጫ የሪፖርተር ዘጋቢ ቅኝት ባደረገባቸው በየካና በቂርቆስ ክፍላተ ከተማ ውስን የምርጫ ጣቢያዎች አዲስ […] The post የምርጫ ቅኝት ከካዛንቺስ እስከ ባልደራስ first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by ሔኖክ ያሬድ

Go to News Site