Collector
Giriş Yap
የምርጫ ቅኝት ከሳራ አምፖል እስከ ስካይላይት | Collector
የምርጫ ቅኝት ከሳራ አምፖል እስከ ስካይላይት

የምርጫ ቅኝት ከሳራ አምፖል እስከ ስካይላይት

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia የምርጫ ቅኝት ከሳራ አምፖል እስከ ስካይላይት በሱራፌል አሸብር ​በአገር አቀፍ ደረጃ በተካሄደው 7ኛው የኢትዮጵያ ጠቅላላ ምርጫ የሪፖርተር ዘጋቢ በዋና ከተማዋ አዲስ አበባ ተዘዋውሮ የምርጫ ክልል 28፣ የካ አባዶ ሠፈር ልዩ ስሙ ሳራ አምፖልና ሳራ አምፖል ኮሚናል በሚገኘው የምርጫ ጣቢያ ተገኝቶ የድምፅ አሰጣጥ ሒደቱን ቃኝቷል፡፡ በምርጫው ዕለት የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የሚዲያ ባጅና የሪፖርተር መታወቂያን ለማሳየት ጥረት ቢደረግም፣ በጣቢያው የነበሩ የምርጫ አስፈጻሚዎች ከምርጫ […] The post የምርጫ ቅኝት ከሳራ አምፖል እስከ ስካይላይት first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by በጋዜጣው ሪፓርተር

Go to News Site