Collector
Giriş Yap
ምርጫ ቅኝት በደሴና አካባቢው | Collector
ምርጫ ቅኝት በደሴና አካባቢው

ምርጫ ቅኝት በደሴና አካባቢው

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia ምርጫ ቅኝት በደሴና አካባቢው ‎ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ከመደረጉ ቀደም ብሎ በአማራ ክልል በደቡብ ወሎና በሰሜን ወሎ በተለያዩ ገጠራማ አካባቢዎች ግጭቶች ነበሩ። ይሁን እንጂ  ምርጫው ከአምባሰል ወረዳና ከሌሎች  አንዳንድ ገጠራማ  አካባቢዎች   ውጪ በሰላም  ተጠናቋል። ደቡብ ወሎ ደሴ ከተማን ጨምሮ 22 የምርጫ ክልል ሰሜን ወሎ ስምንት፣  ኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን ሦስት፣ ዋግኸምራ ብሔረሰብ ዞን ሦስት፣ የምርጫ ክልል በአጠቃላይ 36  የምርጫ ክልሎች መዘጋጀታቸውንና  […] The post ምርጫ ቅኝት በደሴና አካባቢው first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by አበበ ፍቅር

Go to News Site