Collector
Giriş Yap
ምርጫ በየካ ክፍለ ከተማ | Collector
ምርጫ በየካ ክፍለ ከተማ

ምርጫ በየካ ክፍለ ከተማ

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia ምርጫ በየካ ክፍለ ከተማ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. እስከ እኩለ ሌሊት 6፡00 ሰዓት ድረስ በ23 የምርጫ ክልሎች ተካሂዷል። ሪፖርተር በየካ ክፍለ ከተማ የተለያዩ ወረዳዎች፣ በምርጫ ክልል 11 እና ምርጫ ክልል 12/13 ሥር የሚገኙ በትንሹ ሰባት የሚደርሱ የምርጫ ጣቢያ ሒደቶችን ከምርጫው ዋዜማ አንስቶ ተከታትሏል። በእነዚህ የምርጫ ጣቢያዎች የተደረገው የምርጫ ሒደት ሰላማዊ በሆነ […] The post ምርጫ በየካ ክፍለ ከተማ first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by ሃይማኖት ደስታ

Go to News Site