Collector
Giriş Yap
የምርጫ ቅኝት በአምቦ | Collector
የምርጫ ቅኝት በአምቦ

የምርጫ ቅኝት በአምቦ

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia የምርጫ ቅኝት በአምቦ በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ሸዋ ዞን አምቦ ከተማ ሰኞ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. የተካሄደውን ምርጫ ለመዘገብ ሪፖርተር በሥፍራው ተገኝቷል። በአምቦ ከተማና አከባቢው 105 የምርጫ ጣቢያዎች መዘጋጀታውንና 90 ሺሕ 77 ነዋሪዎች ድምፅ ለመስጠት የሚያስችላቸውን የምርጫ ካርድ ቀደም ሲል እንደወሰዱ በምርጫው ዋዜማ የአምቦ 1 ምርጫ ክልል ኃላፊ አቶ ምሥጋና ሶዴሳ ተናግረዋል፡፡ የምርጫ ቁሳቁሶች ለምርጫ ጣቢያዎቹ ከሁለት ቀናት […] The post የምርጫ ቅኝት በአምቦ first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by የማነ ብርሃኑ

Go to News Site