Collector
Giriş Yap
የፖለቲካ ሥልጣን ግቡ ሰላም ማስፈንና ድህነትን ማስወገድ ይሁን! | Collector
የፖለቲካ ሥልጣን ግቡ ሰላም ማስፈንና ድህነትን ማስወገድ ይሁን!

የፖለቲካ ሥልጣን ግቡ ሰላም ማስፈንና ድህነትን ማስወገድ ይሁን!

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia የፖለቲካ ሥልጣን ግቡ ሰላም ማስፈንና ድህነትን ማስወገድ ይሁን! በምርጫ ማግሥት ሁሉም ነገሮች ወደ መደበኛው የሕይወት እንቅስቃሴ ሊመለሱ የግድ ይላል፡፡ በምርጫ ውጤት ላይ ተመሥርቶ ከሚኖር ውዝግብ አንስቶ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ አለመግባባት ከተፈጠረ በሕጋዊ መንገድ ለመፍታት ጥረት እየተደረገ፣ ከተካሄደው ምርጫ የተገኘው ልምድም ሆነ ትምህርት ለወደፊቱ እንዲያገለግል መሠረት እየተጣለ፣ ሆን ተብለውም ሆነ ባለማወቅ የተፈጠሩ ስህተቶች ካሉም እርማት እንዲደረግባቸው ጥብቅ ማሳሰቢያ እየተሰጠ፣ እንዲሁም ከምንም ነገር በላይ የአገር […] The post የፖለቲካ ሥልጣን ግቡ ሰላም ማስፈንና ድህነትን ማስወገድ ይሁን! first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by በጋዜጣው ሪፓርተር

Go to News Site