Collector
Giriş Yap
የምርጫ ምልከታ በአጋሮና በሻሻ ከተሞች | Collector
የምርጫ ምልከታ በአጋሮና በሻሻ ከተሞች

የምርጫ ምልከታ በአጋሮና በሻሻ ከተሞች

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia የምርጫ ምልከታ በአጋሮና በሻሻ ከተሞች ሰኞ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. በኢትዮጵያ (ከትግራይ ክልል በስተቀር) የተካሄደው የሰባተኛው አጠቃላይ ምርጫ የድምፅ ቆጠራ ውጤት፣ በማግሥቱ ማክሰኞ ዕለት ከማለዳው ጀምሮ በተለያዩ የምርጫ ጣቢያዎች ለሕዝብ ይፋ እንዲሆን ተደርጓል፡፡ በኦሮሚያ ክልል በጅማ ከተማም ሆነ በዞኑ ሥር በሚገኙ እንደ አጋሮና በሻሻ ከተሞች የነበረው የድምፅ አሰጣጥ ሒደት ሙሉ በሙሉ በሰላም መጠናቀቁን የዞኑ የምርጫ አስተባባሪ ገልጸዋል።  በሥፍራው የሚገኘው […] The post የምርጫ ምልከታ በአጋሮና በሻሻ ከተሞች first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by መስፍን ሰለሞን

Go to News Site