Collector
Giriş Yap
ምርጫ በአርባምንጭ | Collector
ምርጫ በአርባምንጭ

ምርጫ በአርባምንጭ

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia ምርጫ በአርባምንጭ በአብርሃም ተክሌ ኢትዮጵያ ሰባተኛውን ብሔራዊ ምርጫ ለማካሄድ አስፈላጊውን ዝግጅት ማጠናቀቋን ባስታወቀች ማግሥት፣ ምርጫውን ለመጀመር ሁለት ቀናት ሲቀሩት የሪፖርተር ጋዜጣ ዘጋቢ በደቡብ ኢትዮጵያ፣ የጋሞ ሕዝብ ዋና ከተማ ወደ ሆነችው አርባ ምንጭ አመራ። ከፊል ፀሐያማ በሆነውና መጠነኛ ሙቀት ባለው የአየር ንብረት ከተማውን እየቃኘ በገባበት አንድ ምግብ ቤት፣ ሁለት የከተማዋን ነዋሪዎች ከሁለት ቀናት በኋላ ስለሚደረገው ብሔራዊ ምርጫ ጠይቆ […] The post ምርጫ በአርባምንጭ first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by በጋዜጣው ሪፓርተር

Go to News Site