Collector
Giriş Yap
የምርጫ ቅኝት በባህር ዳር ከተማ | Collector
የምርጫ ቅኝት በባህር ዳር ከተማ

የምርጫ ቅኝት በባህር ዳር ከተማ

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia የምርጫ ቅኝት በባህር ዳር ከተማ በሲሳይ ሳህሉ ቅዳሜ ግንቦት 22 ቀን 2018 ዓ.ም. በአማራ ክልል መቀመጫ ባህር ዳር ከተማ የተገኘው የሪፖርተር ዘጋቢ፣ የመራጩን ሕዝብ፣ የምርጫውን ድባብ ሒደትና በአካባቢው የነበረውን ምኅዳር ለመመልከት ችሏል። በባህር ዳር ከተማ በምርጫው ዋዜማ በነበሩ ቀናት በአጠቃላይ ከምርጫ ድግስ ይልቅ በሕዝቡ ላይ የተደበላለቀ ስሜትና በአመዛኙ ሥጋት የሚነበብባቸው ፊቶች ተስተውለዋል። በአማራ ክልል ከ23 በላይ የፖለቲካ ፓርቲዎች በምርጫው መሳተፋቸው […] The post የምርጫ ቅኝት በባህር ዳር ከተማ first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by ሲሳይ ሳህሉ

Go to News Site